መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ህዳር)

30 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 11 :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 11 ማሕልየ መሓልይ ህዝቅኤል ሆሴዕ እና ራዕይ መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::
ፓስተር ክሬግ ጎርሼል እና ላይፍ.ቸርች ይህንን እቅድ በማቅረባቸው እናመሰግናለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህን ድህረ ገጽ ይጎብኙ : www.life.church
ስለ አሳታሚው