የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ ናሙና

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ

ቀን {{ቀን}} ከ6

ለመጸለይ ስድስት መንገዶች

ስለ “እንዴትመጸለይእንደሚቻል” የበይነመረብፍለጋብታደርጉኖሮ፣ስለጸሎትበመቶዎች፣ካልሆነምበሺዎችየሚቆጠሩአስተያየቶችን፣ልምዶችንእናመርሆዎችንምያገኛሉ።ለመጸለይትክክለኛውመንገድየለም፣ግንአንዳንድጠቃሚመመሪያዎችእዚህአሉ፡-

በታቀደለትጊዜእናበድንገትይጸልዩ

ከእግዚአብሔርጋርየታቀዱጊዜያትንእንዲሁምድንገተኛጊዜዎችንመኖሩአስፈላጊነው።ቅዱሳትመጻሕፍትሳናቋርጥእንድንጸልይያበረታቱናል (1ኛተሰሎንቄ 5፡17)።በቻልክበትቦታሁሉ፣የቻልከውንያህል፣ጸልይ!


ብቻዎትንእናከሌሎችጋርይጸልዩ

የእግዚአብሄርንድምጽለመስማትበሚያስቸግረንጊዜ፣ከእኛጋርመጸለይየሚችሉጓደኞችማግኘታችንጠቃሚነው።በመጽሐፍቅዱስውስጥ፣እግዚአብሔርበግለሰብደረጃሰዎችንበጸሎትሲያገኝእናያለን (ማቴዎስ 6፡6)፣እርስበርስሲጸልዩ (ማቴዎስ 18፡20) እናእንደቤተክርስቲያንበጥምረት (ሐዋ. 2፡42)።


በጸጥታእናጮክብለውይጸልዩ

ብቻችሁንስትጸልዩምጸሎታችሁንጮክብለውይናገሩ።እንደትክክለኛውይይትሊሰማዎትይችላል፣እናስታስቡ፣ስትናገሩእናስትሰሙከቃላቶችህጋርተጨማሪየግንኙነትነጥቦችይኖኖሮታል።


በአእምሮናበአካልህይጸልዩ

በመጽሐፍቅዱስውስጥ፣በምድርላይበግንባራቸውተደፍተው፣ተንበርክከው፣ተቀምጠው፣ቆመውወይምእጃቸውንወደላይከፍአድርገውየሚጸልዩሰዎችንምሳሌዎችእንመለከታለን።አኳኋንመቀየርበጸሎትከእግዚአብሔርጋርእንድንገናኝእናእንድንገኝይረዳናል።


የራስዎንእናየሌሎችንቃላትይጸልዩ

ጸሎትአንዳንድጊዜየራሳችንንሃሳቦችእናፍላጎቶችለአብስንገልጽሞልቶየሚሞላነው።ነገርግንበቤተክርስቲያንታሪክውስጥ፣አማኞችበሌሎችየተጻፉጸሎቶችንምይጸልዩነበር (አንዳንድጊዜየቅዳሴናየአምልኮሥነሥርዓትይባላል)።መዝሙራትንወይምየጌታንጸሎትመጸለይበመጽሐፍቅዱስውስጥየዚህምሳሌዎችናቸው።


እንደሚተነፍሱትይጸልዩ

በብዙዎችዘንድ "የመተንፈስጸሎት" ተብሎይጠራል፣ይህበቅዱሳትመጻሕፍትየእውነትሐረጎችላይእንዲያተኩርለመርዳትየተነደፈልምምድነው፡-አንዱአየርንበማስገባትላይ፣ከዚያምሌላውአየርንበማስወጣትላይ፣ባዶውንእንዲሞላውለመንፈስቅዱስትቶትእንደነበረውእንዲሁያደርጋል (ሮሜ 8፡26)።

ጸሎት፡-

" አምናለሁ (አየርን ወደ ውስጥ ማስገባት/መሳብ)። አለማመኔን እርዳው (አየርን ወደ ውጭ ማስወጣት/መተንፈስ)።
"አሁን ከእኔ ጋር ነህ (አየርን ወደ ውስጥ ማስገባት/መሳብ)። አመሰግናለሁ (አየርን ወደ ውጭ ማስወጣት/መተንፈስ)”
"የማይታይ ሆኖ ይሰማኛል (አየርን ወደ ውስጥ ማስገባት/መሳብ)። ስላየኸኝ አመሰግናለው (አየርን ወደ ውጭ ማስወጣት/መተንፈስ)።”
“ሰውነቴን ፈጠርከው (አየርን ወደ ውስጥ ማስገባት/መሳብ)። አከብረዋለሁ እና ተንከባከበው (አየርን ወደ ውጭ ማስወጣት/መተንፈስ)።
“ይህ ከባድ ነው (አየርን ወደ ውስጥ ማስገባት/መሳብ)። ጌታ ሆይ፣ እጅህን ለማየት እጠባበቃለሁ (አየርን ወደ ውጭ ማስወጣት/መተንፈስ)።

ቀን 4ቀን 6

ስለዚህ እቅድ

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ

ጸሎት ስጦታ ነው፣ ድንቅ የሆነ ከሰማዩ አባታችን ጋር ህብረት የምናደርግበት እድል ነው። በዚህ የ6 ቀን እቅድ ውስጥ ኢየሱስ ስለጸሎት ያስተማረውን አብረን የምናስስ እና ቀጣይነት ያለው ጸሎት በትልቅ ድፍረት መጸለይ የምንችልበትን ሂደት እንዳስሳለን።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን Christine Caine - A21, Propel, CCM ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.propelwomen.org/