የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ ናሙና

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ

ቀን {{ቀን}} ከ6

በጸሎት ላይ የኢየሱስ ትምህርት

ኢየሱስሀሉንምነገርስለጸሎትወዲያውኑአናውቃለውብሎአልገመተም።በተራራስብከቱእንዴትመጸለይእንዳለባቸውለመማርለሚፈልጉተከታዮቹበጸጋአስተምሯቸዋል።እንዲህበማለት፦

"አንተግንስትጸልይወደክፍልህግባበርህንምከጀርባዝጋበስውርላለውአባትህምጸልይ።በስውርየሚያይአባትምህበግልጽይከፍልሀል።ስትጸልዩእንደአህዛብበከንቱአትድገሙ፣እነሱከመደጋገማቸውብዛትየሚሰሙይመስላቸዋል።እንደነሱአትሁኑምክንያቱምየሰማይአባታችሁሳትለምኑትበፊትየሚያስፈልጋችሁንነገርያውቃል።

"ስለዚህእናንተእንዲህብላችሁጸልዩ፦
በሰማያትየምትኖርአባታችንሆይ፣
ስምህይቀደስ።
መንግስትትምጣ።
ፈቃድህበሰማይእንደሆነችእንዲሁበምድርትሁን።
የእለትእንጀራችንንዛሬስጠን።
በደላችንንይቅርበለን፣እኛደግሞየበዱልንንይቅርእንደምንል።
ወደፈተናአታግባን፣ከክፉሁሉአድነንእንጂ።"
ማቴዎስ 6:6–13

ኢየሱስያካተታቸውንአንዳንድእውነቶችአስተውሉ፦
ጸሎትረጅምእናውስብስብመሆንየለበትም።
ጸሎትበአደባባይየሚደረግድራማመሆንየለበትንነገርግንክግዚአብሔርጋርመገናኘትነው።
ጸሎትበእግዚአብሔርዘንድተቀባይነትአለው።ወደእርሱስንመጣመልስመስጠትይወዳል።
ጸሎትእግዚአብሔርንለማምለክእናለታላቅነቱእውቅናለመስጠትእድልነው።
ጸሎትይቅርታመጠየቅን፣እቅርቦትመጠየቅንእናየእግዚአብሔርንፈቃድመፈለግንሊያካትትይችላል።
ጸሎትየእግዚአብሔርንመንግስትበምድርላይያሰፋል!
ክህሎታችንእናውስብስብችሎታችንዋጋቢስናቸው፣ምክንያቱምመተማናችንንበጸሎታቸንሀይልላይስለማናስቀምጥማለትነው።መተማመናችንበእግዚአብሔርሀይልላይነው።እርሱይወደናልያዳምጠናልእንዲሁምእርምጃይወስዳል።የምንጸልየውለዚህነው። "ትክክለኛቃላት" ወይምየሆነቀመርየጸሎትትኩረትአይደሉም።ኢየሱስነው።

ጸሎት

"በሰማየት የምትኖር አባታችን ሆን ስምህ ይቀደስ። መንግስትህ ትምጣ። ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የእለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል። ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ ወደፈተና አታግባን።

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 1ቀን 3

ስለዚህ እቅድ

የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ

ጸሎት ስጦታ ነው፣ ድንቅ የሆነ ከሰማዩ አባታችን ጋር ህብረት የምናደርግበት እድል ነው። በዚህ የ6 ቀን እቅድ ውስጥ ኢየሱስ ስለጸሎት ያስተማረውን አብረን የምናስስ እና ቀጣይነት ያለው ጸሎት በትልቅ ድፍረት መጸለይ የምንችልበትን ሂደት እንዳስሳለን።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን Christine Caine - A21, Propel, CCM ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.propelwomen.org/