የተቀጣጠለ፦ ሀይል ላለው ጸሎት የሚሆን ቀላል መመሪያ ናሙና
ጸሎት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው
ኢየሱስ ሀሉንም ነገር ስለጸሎት ወዲያውኑ አናውቃለው ብሎ አልገመተም። በተራራ ስብከቱ እንዴት መጸለይ እንዳለባቸው ለመማር ለሚፈልጉ ተከታዮቹ በጸጋ አስተምሯቸዋል። እንዲህ በማለት፦
"አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ክፍልህ ግባ በርህንም ከጀርባ ዝጋ በስውር ላለው አባትህም ጸልይ። በስውር የሚያይ አባትምህ በግልጽ ይከፍልሀል። ስትጸልዩ እንደ አህዛብ በከንቱ አትድገሙ፣ እነሱ ከመደጋገማቸው ብዛት የሚሰሙ ይመስላቸዋል። እንደነሱ አትሁኑ ምክንያቱም የሰማይ አባታችሁ ሳትለምኑት በፊት የሚያስፈልጋችሁን ነገር ያውቃል።
"ስለዚህ እናንተ እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፦
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፣
ስምህ ይቀደስ። መንግስት ትምጣ።
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን።
የእለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። በደላችንን ይቅር በለን፣
እኛ ደግሞ የበዱልንን ይቅር እንደምንል።
ወደ ፈተና አታግባን፣
ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ።"
ማቴዎስ 6:6–13
ኢየሱስያካተታቸውንአንዳንድእውነቶችአስተውሉ፦
ጸሎትረጅምእናውስብስብመሆንየለበትም።
ጸሎትበአደባባይየሚደረግድራማመሆንየለበትንነገርግንክግዚአብሔርጋርመገናኘትነው።
ጸሎትበእግዚአብሔርዘንድተቀባይነትአለው።ወደእርሱስንመጣመልስመስጠትይወዳል።
ጸሎትእግዚአብሔርንለማምለክእናለታላቅነቱእውቅናለመስጠትእድልነው።
ጸሎትይቅርታመጠየቅን፣እቅርቦትመጠየቅንእናየእግዚአብሔርንፈቃድመፈለግንሊያካትትይችላል።
ጸሎትየእግዚአብሔርንመንግስትበምድርላይያሰፋል!
ክህሎታችንእናውስብስብችሎታችንዋጋቢስናቸው፣ምክንያቱምመተማናችንንበጸሎታቸንሀይልላይስለማናስቀምጥማለትነው።መተማመናችንበእግዚአብሔርሀይልላይነው።እርሱይወደናልያዳምጠናልእንዲሁምእርምጃይወስዳል።የምንጸልየውለዚህነው። "ትክክለኛቃላት" ወይምየሆነቀመርየጸሎትትኩረትአይደሉም።ኢየሱስነው።
ጸሎት
"እግዚአብሔርሆይበዚህአመትሰዎችንወደራስህለማምጣትበሀይልስትሰራእንዳይእጸልያለሁ።በማቴዎስ 9:37-38 ላይባለውቃልህመሰረትከመቼውምይልቅመከሩውስትየሚገቡሰራተኞችይብዙ።ከፊትያሉትቀናትለአንተክብርበሚሆንሰዎችወደአንተመንግስትመምጣትእናመምድርላይመንግስትመምጣትምልክትይደረግባቸው።እኔደግሞየዚህአካልለመሆንቁርጠኛነኝ።አሜን።"
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ
ጸሎት ስጦታ ነው፣ ድንቅ የሆነ ከሰማዩ አባታችን ጋር ህብረት የምናደርግበት እድል ነው። በዚህ የ6 ቀን እቅድ ውስጥ ኢየሱስ ስለጸሎት ያስተማረውን አብረን የምናስስ እና ቀጣይነት ያለው ጸሎት በትልቅ ድፍረት መጸለይ የምንችልበትን ሂደት እንዳስሳለን።
More
ይህንን እቅድ ስላቀረበልን Christine Caine - A21, Propel, CCM ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.propelwomen.org/