የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

ወደ ቲቶ የተላከ መልእክት መግቢያ

ጳውሎስ ይህን ደብዳቤ ለቲቶ የጻፈው በ 63 ዓ.ም አካባቢ ከሮም እስር ቤት ከወጣ በኋላ ነው። ቲቶ በትውልድ ግሪካዊ ሲሆን የጳውሎስ ደቀ መዝሙርም እንደነበር ይታመናል ከዚህ በተጨማሪም በርካታ አመታትን ከጳውሎስ ጋር አብሮ ተጉዟል። ከግዜያት በኋላም፣ አብያተ ክርስቲያናትን እንዲያዋቅር እና እንዲቆጣጠር በጳውሎስ ወደ ቀርጤስ ተልኳል። ጳውሎስ ይህን ስራ እንዴት ማከናወን እንዳለበት ለቲቶ ልዩ ልዩ መመሪያዎችን ሰጥቶታል።  

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 66ቀን 68

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።