ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና
ሁለተኛው ወደ ጢሞቴዎስ የተላከ መልእክት መግቢያ
ጳውሎስ ይህንን ሁለተኛ ደብዳቤ ለጢሞቴዎስ በ 67 ዓ.ም አካባቢ ጽፎለታል። ጢሞቴዎስ በኤፌሶን ለአራት ዓመታት መጋቢ ሆኖ አገልግሏል። በዚያን ጊዜ በሮም የነበሩ ክርስቲያኖች የሮማው ንጉስ ኔሮ ያሳድዳቸው ስለነበር ጳውሎስም በሮም ለእስር ተዳርጎ ነበር። ጳውሎስ ህይወቱ ወደ መጨረሻው መቃረቡን ስለሚያውቅ ጢሞቴዎስን በያዘው ጥንካሬ እንዲቀጥል በመልእክቱ አበረታቶታል። ጳውሎስም ይህንን ደብዳቤ ከጻፈ በኋላ እዛው እስርቤት እያለ በርካታ መከራዎች የደረሱበት ሲሆን በስተመጨረሻም በሮማውያን ባለስልጣናት አንገቱ ተቀልቷል።.
ስለዚህ እቅድ
በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More