ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ አመት ባነሰ ግዜ ውስጥናሙና

በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን ወደሚሸፍነው እቅድ በደህና መጡ። አመቱን ሙሉ ያለ ማቋረጥ ለመዝለቅ ከሚረዱ መንገዶች መካከል ይህንን እቅድ አብሮት የሚከታተል አንድ ወይም ሁለት ጓደኛ መፈለግ ነው። ማንን ወደዚህ እቅድ ይጋብዛሉ? በዚህ መተግበሪያ "እቅድ ከጓደኞች ጋር"በሚለው አማራጭ በመጠቀም በጋራ ማንበብ የምትችሉ ሲሆን ሌላው አማራጭ ደግሞ ለየብቻ በማንበብ በሳምንት አንድ ግዜ እየተገናኙ መወያየት ነው።
የዛሬውን ንባብ ለማንበብ ሲዘጋጁ እግዚአብሔርን እንዲገልፅላችሁ ጠይቁ። የሚታመን ቃልኪዳን፣ ትእዛዛትን ማክበር፣ እውነታን መቀበል፣ የሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን ማስተዋል፣ ወይም ፍፁም እረፍትን በተመለከተ ያሉ ሃሳቦች ላይ ማስታወሻ ያዙ። ማስታወሻዎቹን በመተግበሪያው ላይ መያዝ ይቻላል ወይም በማስታወሻ ደብተርም መያዝም ይቻላል። የዛሬውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ካነበቡ በኋላ አፍታ በመውሰድ እነዚህን ሁለት ጥያቄዎች በማጤንና ምላሽ መስጠት ይገባል፡
ስለ እግዚአብሔር ምን ተማራችሁ፣ ስለ ራሳችሁስ ወይም ስለ ዓለም?
ዛሬ ውስጣችሁ የገባ አንድ ጥቅስ ወይም ሀሳብ አለ? ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሩበት.

ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እቅድ ሙሉውን መጽሐፍ ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳንን በየእለቱ በማንበብ ይዘልቃል። የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በቅደም ተከተላቸው የተቀመጡ ሲሆን መዝሙራት እና የትንቢት መጻሕፍት እንደየ ታሪክ ቅደም ተከተላቸው እንዲገቡ ተደርገዋል። በየእለቱ የሚነበቡት ሁሉም የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሐሳቦች ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት እንደሚጠቁሙ ይመለከቱበታል። በየሰባት ቀኑ እረፍት በመውሰድ የተማሩት ትምህርት ላይ የተለያዩ ሃሳብ እንዲሰጡ እድል ይሰጣል.
More
ይህንን እቅድ ያቀረቡልንን ላይፍ ቸርች እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ www.life.church