መዝሙር 145:1-2
መዝሙር 145:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሴ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች። በሕይወቴ ሳለሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤ በምኖርበት ዘመን መጠን ለአምላኬ እዘምራለሁ።
Share
መዝሙር 145 ያንብቡመዝሙር 145:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አምላኬና ንጉሤ ሆይ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህን ከዘላለም እስከ ዘላለም እባርካለሁ። በየቀኑ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ከዘላለም እስከ ዘላለም አመሰግናለሁ።
Share
መዝሙር 145 ያንብቡ