የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 145:1-2

መዝሙረ ዳዊት 145:1-2 መቅካእኤ

አምላኬ ንጉሤ ሆይ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፥ ስምህንም ለዘለዓለም ዓለምም እባርካለሁ። በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘለዓለም ዓለምም አመሰግናለሁ።