መዝሙር 131:2-3
መዝሙር 131:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሠኘኋት፤ ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ ነፍሴ ጡት እንዳስተዉት ሕፃን በውስጤ ጸጥ አለች። እስራኤል ሆይ፤ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።
Share
መዝሙር 131 ያንብቡመዝሙር 131:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለእግዚአብሔር እንደ ማለ፥ ለያዕቆብም አምላክ እንደ ተሳለ፦ “ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ መኝታዬም አልጋ አልወጣም፥
Share
መዝሙር 131 ያንብቡ