የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 131

131
1የዳዊት የዕርገት መዝሙር።
# መዝ. 139፥6። አቤቱ፥ ልቤ አይታበይም፥
ዐይኖቼም ከፍ ከፍ አይሉም፥
ለትልልቅ ነገሮች፥
ከዐቅሜም በላይ ለሆኑት አልጨነቅም።
2 # ኢሳ. 66፥12-13። ነፍሴን አሳረፍኋት፥
የእናቱንም ጡት እንዳስተዉት ሕጻን ዝም አሰኘኋት፥
ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተዉት በእኔ ውስጥ ናት።
3ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም
እስራኤል በጌታ ይታመን።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ