የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 131:2-3

መጽሐፈ መዝሙር 131:2-3 አማ05

አንድ ጡት የተወ ሕፃን በእናቱ ደረት ላይ እንደሚለጠፍ እኔም ዝምተኛና ጸጥተኛ ሆንኩ። እስራኤል ሆይ! ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ!