የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 131:2-3

መዝሙረ ዳዊት 131:2-3 መቅካእኤ

ነፍሴን አሳረፍኋት፥ የእናቱንም ጡት እንዳስተዉት ሕጻን ዝም አሰኘኋት፥ ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተዉት በእኔ ውስጥ ናት። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እስራኤል በጌታ ይታመን።