ኢዮብ 5:24
ኢዮብ 5:24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ያንጊዜ ቤትህ በሰላም እንዲሆን ታውቃለህ፤ ከንብረትህም አንዳች አይጐድልም።
Share
ኢዮብ 5 ያንብቡኢዮብ 5:24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ድንኳንህ በሚያስተማምን ሁኔታ እንዳለ ታውቃለህ፤ በረትህን ትቃኛለህ፤ አንዳችም አይጐድልብህም።
Share
ኢዮብ 5 ያንብቡኢዮብ 5:24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ድንኳንህም በሰላም እንዲሆን ታውቃለህ፥ በረትህን ትጐበኛለህ አንዳችም አይጐድልብህም።
Share
ኢዮብ 5 ያንብቡ