ኢዮብ 4:17
ኢዮብ 4:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
‘ሥጋ ለባሽ ከእግዚአብሔር ይልቅ ጻድቅ ሊሆን ይችላልን? ሰውስ ከፈጣሪው ይልቅ ንጹሕ ሊሆን ይችላልን?
ያጋሩ
ኢዮብ 4 ያንብቡኢዮብ 4:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ የሚሆን ሟች ማን ነው? በሥራውስ የሚጸድቅ ሰው ማን ነው?
ያጋሩ
ኢዮብ 4 ያንብቡኢዮብ 4:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
‘ሥጋ ለባሽ ከእግዚአብሔር ይልቅ ጻድቅ ሊሆን ይችላልን? ሰውስ ከፈጣሪው ይልቅ ንጹሕ ሊሆን ይችላልን?
ያጋሩ
ኢዮብ 4 ያንብቡኢዮብ 4:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን?
ያጋሩ
ኢዮብ 4 ያንብቡ