ኢዮብ 23:2
ኢዮብ 23:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ዛሬም ዘለፋዬ ከእጄ እንደ ሆነ ዐወቅሁ። እጁንም በእኔ ላይ አከበደ፥ አስለቀሰኝም።
Share
ኢዮብ 23 ያንብቡኢዮብ 23:2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዛሬም ደግሞ የኅዘን እንጕርጕሮዬ ገና መራራ ነው፥ እጁ በልቅሶ ጩኸቴ ላይ ከብዳለች።
Share
ኢዮብ 23 ያንብቡ