የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዕዝራ 2:43-59

ዕዝራ 2:43-59 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

ናታ​ኒም፤ የሲሓ ልጆች፥ የሐ​ሡፊ ልጆች፥ የጠ​ብ​ዖት ልጆች፤ የቃ​ዴስ ልጆች፥ የሲ​ሔል ልጆች፥ የፋ​ዶን ልጆች፤ የል​ባና ልጆች፥ የአ​ጋባ ልጆች፥ የዓ​ቁብ ልጆች፥ የአ​ጋብ ልጆች፥ የሰ​ላሚ ልጆች፥ የሐ​ናን ልጆች፤ የጋ​ዱል ልጆች፥ የጋ​ሐር ልጆች፥ የራ​እያ ልጆች፤ የረ​አ​ሶን ልጆች፥ የኒ​ቆዳ ልጆች፥ የጋ​ሴም ልጆች፤ የዓ​ዝ​ያት ልጆች፥ የፋ​ሒስ ልጆች፥ የባሲ ልጆች፤ የአ​ሲና ልጆች፥ የም​ዑ​ና​ው​ያን ልጆች፥ የና​ፌ​ሶን ልጆች፤ የበ​ቅ​ቡቅ ልጆች፥ የሐ​ቁፋ ልጆች፥ የሐ​ር​ሑር ልጆች፤ የበ​ስ​ሎት ልጆች፥ የማ​ሁድ ልጆች፥ የአ​ሪስ ልጆች፤ የበ​ር​ቆስ ልጆች፥ የሲ​ሣራ ልጆች፥ የቴማ ልጆች፥ የን​ስያ ልጆች፥ የአ​ጡፋ ልጆች። የሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዮች ልጆች፤ የሳጢ ልጆች፥ የሰ​ፌ​ርታ ልጆች፥ የፋ​ዱ​ርሓ ልጆች፤ የኢ​ያ​ሔል ልጆች፥ የደ​ር​ቆን ልጆች፥ የጌ​ዴል ልጆች፤ የሰ​ፋ​ጥ​ያስ ልጆች፥ የአ​ጤል ልጆች፥ የፎ​ኬ​ርት ልጆች፥ የሐ​ፂ​ባ​ይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች። እነ​ዚህ ናታ​ኒም ሁሉና የሰ​ሎ​ሞን አገ​ል​ጋ​ዮች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ። ከቲ​ል​ሜላ፥ ከቴ​ላ​ርሳ፥ ከክ​ሩብ፥ ከሐ​ዳን፥ ከኤ​ሜር የወጡ እነ​ዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ቤቶ​ችና ዘራ​ቸ​ውን ወይም ከእ​ስ​ራ​ኤል ወገን መሆ​ና​ቸ​ውን ያስ​ታ​ውቁ ዘንድ አል​ቻ​ሉም፤

ዕዝራ 2:43-59 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

ናታኒም፤ የሲሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጠብዖት ልጆች፥ የኬራስ ልጆች፥ የሲዓ ልጆች፥ የፋዶን ልጆች፥ የልባና ልጆች፥ የአጋባ ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የአጋብ ልጆች፥ የሰምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የራያ ልጆች፥ የረአሶን ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ የጋሴም ልጆች፥ የዖዛ ልጆች፥ የፋሴሐ ልጆች፥ የቤሳይ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የንፋሰሲም ልጆች፥ የበቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥ የበስሎት ልጆች፥ የምሒዳ ልጆች፥ የሐርሳ ልጆች፥ የበርቆስ ልጆች፥ የሲሣራ ልጆች፥ የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች። የሰሎሞንም ባሪያዎች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥ የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈክራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች። እነዚህ ናታኒም ሁሉና የሰሎሞን ባሪያዎች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ። ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤

ዕዝራ 2:43-60 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

ለቤተ መቅደስ ሥራ ከተመደቡትም መካከል ከምርኮ የተመለሱት ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፦ ጺሐ፥ ሐሱፋ፥ ጣባዖት፥ ቄሮስ፥ ሲዓሃ፥ ፋዶን፥ ለባና፥ ሐጋባ፥ ዓቁብ፥ ሐጋብ፥ ሻምላይ፥ ሐናን፥ ጊዴል፥ ጋሐር፥ ረአያ፥ ረጺን፥ ነቆዳ፥ ጋዛም፥ ዑዛ፥ ፓሴሐ፥ ቤሳይ፥ አስና፥ መዑኒም፥ ነፊሲም፥ ባቅቡቅ፥ ሐቁፋ፥ ሐርሑር፥ ባጽሉት፥ መሒዳ፥ ሐርሻ፥ ባርቆስ፥ ሲሣራ ቴማሕ፥ ነጺሐና ሐጢፋ። ከሰሎሞን አገልጋዮችም ወገን ከምርኮ የተመለሱት ጐሣዎች፥ ሶጣይ፥ ሀሶፌሬት፥ ፐሩዳ፥ ያዕላ፥ ዳርቆን፥ ጊዴል፥ ሸፋጥያ፥ ሐጢል፥ ፖኬሬት፥ ሐጸባይምና አሚ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። ለቤተ መቅደስ ሥራ የተመደቡት ወገኖችና የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች ጠቅላላ ድምር 392 ነበር። ቴልሜላሕ፥ ቴልሐርሻ፥ ከሩብ፥ አዳንና ኢሜር ተብለው ከሚጠሩት ከተሞች ከምርኮ የተመለሱ ነበሩ፤ ነገር ግን የእነርሱ ዘር ከእስራኤል ወገን መሆኑን ሊያስረዱ አልቻሉም። የደላያ፥ የጦቢያና የነቆዳ ጐሣዎች ወገኖችም 652 ነበሩ፤

ዕዝራ 2:43-59 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

የቤተ መቅደስ አገልጋዮች፥ የፂሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጣባዖት ልጆች የቄሮስ ልጆች፥ የሲዓሃ ልጆች፥ የፓዶን ልጆች፥ የልባና ልጆች፥ የሐጋባ ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጋብ ልጆች፥ የሻምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥ የጊድል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የርአያ ልጆች፥ የረፂን ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ የጋዛም ልጆች፥ የዑዛ ልጆች፥ የፓሴሐ ልጆች፥ የቤሳይ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የምዒኒም ልጆች፥ የንፊሲም ልጆች፥ የባቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥ የባፅሉት ልጆች፥ የምሒዳ ልጆች፥ የሐርሻ ልጆች፥ የባርቆስ ልጆች፥ የሲሥራ ልጆች፥ የታማሕ ልጆች፥ የንፂሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች። የሰሎሞንም አገልጋዮች ልጆች፦ የሶጣይ ልጆች፥ የሃሶፌሬት ልጆች፥ የፕሩዳ ልጆች፥ የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥ የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፎኬሬት ሃፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች። እነዚህ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች ሁሉና የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ። ከቴልሜላሕ፥ ቴልሐርሻ፥ ክሩብ፥ ዓዳን፥ ኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ማስታወቅ አልቻሉም፤