የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዕዝራ 2:43-59

ዕዝራ 2:43-59 NASV

የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦ የሲሐ፣ የሐሡፋና የጠብዖት ዘሮች፤ የኬራስ፣ የሲዓ፣ የፋዶን ዘሮች፤ የልባና፣ የአጋባ፣ የዓቁብ ዘሮች፤ የአጋብ፣ የሰምላይ፣ የሐናን ዘሮች፤ የጌዴል፣ የጋሐር፣ የራያ ዘሮች፤ የረአሶን፣ የኔቆዳ፣ የጋሴም ዘሮች፤ የዖዛ፣ የፋሴሐ፣ የቤሳይ ዘሮች፤ የአስና፣ የምዑናውያን፣ የንፉሰሲም ዘሮች፤ የበቅቡቅ፣ የሐቁፋ፣ የሐርሑር ዘሮች፤ የበስሎት፣ የምሒዳ፣ የሐርሳ ዘሮች፤ የበርቆስ፣ የሲሣራ፣ የቴማ ዘሮች፤ የንስያና የሐጢፋ ዘሮች። የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦ የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፤ የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፤ የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት ሐፂቦይም፣ የአሚ ዘሮች፤ 392 ከዚህ የሚከተሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር ከተሞች የመጡ ናቸው፤ ነገር ግን ቤተ ሰቦቻቸው የእስራኤል ዘር መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፦