የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ዕዝራ 2:43-59

መጽሐፈ ዕዝራ 2:43-59 አማ54

ናታኒም፤ የሲሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጠብዖት ልጆች፥ የኬራስ ልጆች፥ የሲዓ ልጆች፥ የፋዶን ልጆች፥ የልባና ልጆች፥ የአጋባ ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የአጋብ ልጆች፥ የሰምላይ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የራያ ልጆች፥ የረአሶን ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ የጋሴም ልጆች፥ የዖዛ ልጆች፥ የፋሴሐ ልጆች፥ የቤሳይ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የምዑናውያን ልጆች፥ የንፋሰሲም ልጆች፥ የበቅቡቅ ልጆች፥ የሐቁፋ ልጆች፥ የሐርሑር ልጆች፥ የበስሎት ልጆች፥ የምሒዳ ልጆች፥ የሐርሳ ልጆች፥ የበርቆስ ልጆች፥ የሲሣራ ልጆች፥ የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች። የሰሎሞንም ባሪያዎች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥ የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈክራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች። እነዚህ ናታኒም ሁሉና የሰሎሞን ባሪያዎች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ። ከቴልሜላ፥ ከቴላሬሳ፥ ከክሩብ፥ ከአዳን፥ ከኢሜር የወጡ እነዚህ ነበሩ፤ ነገር ግን የአባቶቻቸውን ቤቶችና ዘራቸውን ወይም ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ያስታውቁ ዘንድ አልቻሉም፤