መኃልየ መኃልይ 5:10-11

መኃልየ መኃልይ 5:10-11 አማ54

ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው። ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው፥ ቈንዳላው የተዝረፈረፈ ነው፥ እንደ ቁራ ጥቁረትም ጥቁር ነው።