የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መኃልየ መኃልይ 5:10-11

መኃልየ መኃልይ 5:10-11 አማ05

ውዴ እጅግ የተዋበና ጤነኛ ነው፤ ከዐሥር ሺህ ወንዶች መካከል እርሱን የሚመስለው የለም። የእርሱ ራስ የወርቅ ሉል ይመስላል፤ ጠጒሩም ዞማና እንደ ቊራ የጠቆረ ነው።