ኦሪት ዘሌዋውያን 8:10

ኦሪት ዘሌዋውያን 8:10 አማ54

ሙሴም የቅብዓቱን ዘይት ወሰደ፥ ማደሪያውንና በውስጡ ያለውን ሁሉ ቀብቶ ቀደሳቸው።