ዘሌዋውያን 8:10

ዘሌዋውያን 8:10 NASV

ሙሴም መቅቢያ ዘይቱን ወሰደ፤ ማደሪያ ድንኳኑንና በውስጡ የሚገኘውን ሁሉ ቀብቶ ቀደሰ።