መጽሐፈ ኢዮብ 12:9-10

መጽሐፈ ኢዮብ 12:9-10 አማ54

የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት።