ኢዮብ 12:9-10
ኢዮብ 12:9-10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ፣ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የፍጥረት ሁሉ ሕይወት፣ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናትና፤
ያጋሩ
ኢዮብ 12 ያንብቡኢዮብ 12:9-10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከእነዚህ ሁሉ መካከል የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንደ ሠራ የማያውቅ ማነው? ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉና የእያንዳንዱም ሰው ነፍስ በእግዚአብሔር ሥልጣን ሥር ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 12 ያንብቡኢዮብ 12:9-10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእግዚአብሔር እጅ ይህን ሁሉ እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የሕያዋን ሁሉ ነፍስ፥ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናትና።
ያጋሩ
ኢዮብ 12 ያንብቡኢዮብ 12:9-10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ፣ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የፍጥረት ሁሉ ሕይወት፣ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናትና፤
ያጋሩ
ኢዮብ 12 ያንብቡኢዮብ 12:9-10 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት።
ያጋሩ
ኢዮብ 12 ያንብቡ