ትንቢተ ኤርምያስ 17:5

ትንቢተ ኤርምያስ 17:5 አማ54

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።