ትንቢተ ኤርምያስ 17:5

ትንቢተ ኤርምያስ 17:5 አማ05

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “እኔን ትቶ በሰው የሚታመንና፥ ‘ኀይል ይሆነኛል’ ብሎ በሥጋ ለባሽ ሰው የሚመካ የተረገመ ይሁን።