ኦሪት ዘፍጥረት 13:14-17

ኦሪት ዘፍጥረት 13:14-17 አማ54

ሎጥ ከተለየው በኍላም እግዚአብሔር አብራምን አለው፤ ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም እሰጣለሁና። ዘርህንም እንደ ምድር አሸዋ አደርጋለሁ፤ የምድርን አሸዋን ይቆጥር ዘንድ የሚችል ስው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቆጠራል። ተነሣ በምድር በርዝመትዋም በስፋትዋም ሂድ እርስዋን ለአንተ እሰጣለሁና።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}