መጽሐፈ መክብብ 4:10

መጽሐፈ መክብብ 4:10 አማ54

ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፥ አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ግን የሚያነሣው ሁለተኛ የለውምና ወዮለት።