መጽሐፈ መክብብ 4:10

መጽሐፈ መክብብ 4:10 አማ05

ከሁለቱ አንዱ ቢወድቅ ሌላው ያነሣዋል፤ ብቻውን የሆነ ሰው ቢወድቅ እንኳ የሚያነሣው ረዳት ስለሌለው ወዮለት።