የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 23:2-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 23:2-4 አማ2000

እርሱ በባ​ሕ​ሮች መሥ​ር​ቶ​አ​ታ​ልና፥ በፈ​ሳ​ሾ​ችም አጽ​ን​ቶ​አ​ታ​ልና። ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተራራ ማን ይወ​ጣል? በተ​ቀ​ደሰ ስፍ​ራ​ውስ ማን ይቆ​ማል? ልቡ ንጹሕ የሆነ፥ እጆ​ቹም የነጹ፥ በነ​ፍሱ ላይ ከን​ቱን ያል​ወ​ሰደ፥ ለባ​ል​ን​ጀ​ራ​ውም በሽ​ን​ገላ ያል​ማለ።

Free Reading Plans and Devotionals related to መዝ​ሙረ ዳዊት 23:2-4