የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 23:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 23:1-2 አማ2000

ምድር በሞ​ላዋ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ናት፥ ዓለ​ምም በእ​ር​ስ​ዋም የሚ​ኖሩ ሁሉ። እርሱ በባ​ሕ​ሮች መሥ​ር​ቶ​አ​ታ​ልና፥ በፈ​ሳ​ሾ​ችም አጽ​ን​ቶ​አ​ታ​ልና።