መዝሙር 23:1-2
መዝሙር 23:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምድር በሞላዋ የእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ። እርሱ በባሕሮች መሥርቶአታልና፥ በፈሳሾችም አጽንቶአታልና።
Share
መዝሙር 23 ያንብቡመዝሙር 23:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤
Share
መዝሙር 23 ያንብቡመዝሙር 23:1-2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር እረኛዬ ስለ ሆነ፥ የሚያስፈልገኝን ሁሉ አላጣም። በለመለመ መስክ እንዳርፍ ያደርገኛል፤ ሰላማዊ ወደ ሆነ የውሃ ጅረትም ይመራኛል።
Share
መዝሙር 23 ያንብቡ