የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 124

124
የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።
1በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የታ​መኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው፥
በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የሚ​ኖር ለዘ​ለ​ዓ​ለም አይ​ታ​ወ​ክም።
2ተራ​ሮች ይከ​ቧ​ታል፥
ከዛሬ ጀምሮ ለዘ​ለ​ዓ​ለም
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝ​ቡን ይመ​ግ​ባል።#ዕብ. “በሕ​ዝቡ ዙሪያ ነው” ይላል።
3ጻድ​ቃን እጃ​ቸ​ውን በዐ​መፃ እን​ዳ​ይ​ዘ​ረጉ
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የኃ​ጥ​ኣ​ንን በትር በጻ​ድ​ቃን ዕጣ ላይ አይ​ተ​ው​ምና።
4አቤቱ፥ ለቸ​ሮች፥ ልባ​ቸ​ውም ለቀና መል​ካ​ምን አድ​ርግ።
5ወደ ጠማ​ማ​ነት የሚ​መ​ለ​ሱ​ትን ግን
ዐመ​ፃን ከሚ​ሠ​ሩት ጋር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይወ​ስ​ዳ​ቸ​ዋል።
ሰላም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ይሁን።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ