መዝ​ሙረ ዳዊት 101:1-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 101:1-4 አማ2000

አቤቱ፥ ጸሎ​ቴን ስማኝ፥ ጩኸ​ቴም ወደ ፊትህ ይድ​ረስ። በመ​ከ​ራዬ ቀን ፊት​ህን ከእኔ አት​መ​ልስ፤ ጆሮ​ህን ወደ እኔ አዘ​ን​ብል፤ በጠ​ራ​ሁህ ቀን ፈጥ​ነህ ስማኝ። ዘመኔ እንደ ጢስ አል​ቋ​ልና፥ አጥ​ን​ቶቼም እንደ ሣር ደር​ቀ​ዋ​ልና። ተቀ​ሠ​ፍሁ ልቤም እንደ ሣር ደረቀ። እህል መብ​ላት ተረ​ስ​ቶ​ኛ​ልና