መዝ​ሙረ ዳዊት 100:2-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 100:2-4 አማ2000

እዘ​ም​ራ​ለሁ፥ ንጹሕ መን​ገ​ድ​ንም አስ​ተ​ው​ላ​ለሁ፤ ወደ እኔ መቼ ትመ​ጣ​ለህ? በቤቴ መካ​ከል በልቤ ቅን​ነት እሄ​ዳ​ለሁ። በዐ​ይኔ ፊት ክፉ ነገ​ርን አላ​ኖ​ር​ሁም፤ ዐመፃ የሚ​ያ​ደ​ር​ጉ​ትን ጠላሁ። ጠማማ ልብም አል​ተ​ከ​ተ​ለ​ኝም፤ ክፉ ከእኔ በራቀ ጊዜ አላ​ወ​ቅ​ሁም።