መጽሐፈ ምሳሌ 24:17-18

መጽሐፈ ምሳሌ 24:17-18 አማ2000

ጠላትህ ቢወድቅ ደስ አይበልህ፥ በመሰናከሉም አትታበይ። እግዚአብሔር ያያልና፥ ደስም አያሰኘውምና፥ ቍጣውን ከእርሱ ይመልሳል።