ምሳሌ 24:17-18
ምሳሌ 24:17-18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጠላትህ ቢወድቅ ደስ አይበልህ፥ በመሰናከሉም አትታበይ። እግዚአብሔር ያያልና፥ ደስም አያሰኘውምና፥ ቍጣውን ከእርሱ ይመልሳል።
Share
ምሳሌ 24 ያንብቡምሳሌ 24:17-18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ጠላትህ ሲወድቅ ደስ አይበልህ፤ ሲሰናከልም ልብህ ሐሤት አያድርግ፤ አለዚያ እግዚአብሔር ይህን አይቶ ደስ አይለውም፤ ቍጣውንም ከርሱ ይመልሳል።
Share
ምሳሌ 24 ያንብቡ