የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 24:17-18

ምሳሌ 24:17-18 NASV

ጠላትህ ሲወድቅ ደስ አይበልህ፤ ሲሰናከልም ልብህ ሐሤት አያድርግ፤ አለዚያ እግዚአብሔር ይህን አይቶ ደስ አይለውም፤ ቍጣውንም ከርሱ ይመልሳል።