ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 3:14-15

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 3:14-15 አማ2000

ሥራው ጸንቶ የተ​ገ​ኘ​ለት ሰው ዋጋ​ውን የሚ​ቀ​በል እርሱ ነው። ሥራው የተ​ቃ​ጠ​ለ​በት ግን ዋጋ​ውን ያጣል፤ እር​ሱም ከእ​ሳት እን​ደ​ሚ​ድን ሰው ይድ​ናል።