1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:14-15

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:14-15 አማ54

ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፥ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።