መዝሙረ ዳዊት 134
134
1የዕርገት መዝሙር።
#
መዝ. 135፥1-2፤ 1ዜ.መ. 9፥33። እነሆ፥ ጌታን ባርኩ፥
በአምላካችን ቤት አደባባዮች የምትቆሙ
እናንተ የጌታ ባርያዎች ሁላችሁ።
2 #
መዝ. 28፥2፤ 141፥2። በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥
ጌታንም ባርኩ።
3 #
መዝ. 20፥3፤ 128፥5፤ ዘኍ. 6፥24። ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 134: መቅካእኤ
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ