መዝሙረ ዳዊት 133
133
1የዳዊት የዕርገት መዝሙር።
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥
እነሆ፥ እንዴት መልካም፥ እንዴት ውብ ነው።
2 #
ዘፀ. 30፥25፤30። ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥
እስከ አሮን ጢም እንደሚፈስስ፥
በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።
3 #
ዘዳ. 28፥8፤ 30፥20፤ ሆሴዕ 14፥6። በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፥
በዚያ ጌታ በረከቱን
ሕይወትንም እስከ ዘለዓለም አዝዞአልና።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 133: መቅካእኤ
ማድመቅ
ያጋሩ
ኮፒ

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ