የማቴዎስ ወንጌል 27:33-34

የማቴዎስ ወንጌል 27:33-34 መቅካእኤ

ትርጉሙ የራስ ቅል ስፍራ ወደሚባል ጎልጎታ ወደ ተባለው ስፍራ በደረሱ ጊዜ፥ ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ የወይን ጠጅ እንዲጠጣ አቀረቡለት፤ ቀምሶም ሊጠጣው አልፈለገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች