የማቴዎስ ወንጌል 27:33-34

የማቴዎስ ወንጌል 27:33-34 አማ05

ከዚህ በኋላ ትርጒሙ “የራስ ቅል” ወደ ሆነው ወደ ጎልጎታ ደረሱ። በዚያም ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ የወይን ጠጅ እንዲጠጣ ለኢየሱስ አቀረቡለት፤ እርሱ ግን ቀመስ አድርጎ ሊጠጣው አልፈለገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች