የሉቃስ ወንጌል 7:36

የሉቃስ ወንጌል 7:36 መቅካእኤ

ከፈሪሳውያንም አንዱ ኢየሱስን ከእርሱ ጋር እንዲበላ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።