የሉቃስ ወንጌል 7:36

የሉቃስ ወንጌል 7:36 አማ54

ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ ዘንድ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።