ሉቃስ 7:36
ሉቃስ 7:36 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከፈሪሳውያንም አንዱ በእርሱ ዘንድ ምሳ እንዲበላ ለመነው፤ ወደ ፈሪሳዊውም ቤት ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 7 ያንብቡሉቃስ 7:36 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚህ በኋላ ከፈሪሳውያን አንዱ ምግብ ዐብሮት እንዲበላ ኢየሱስን ጋበዘው፤ እርሱም ወደ ፈሪሳዊው ቤት ሄዶ በማእድ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 7 ያንብቡሉቃስ 7:36 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ ዘንድ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።
ያጋሩ
ሉቃስ 7 ያንብቡ