የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 5:17-18

መጽሐፈ ኢዮብ 5:17-18 መቅካእኤ

እነሆ፥ እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ብፁዕ ነው፥ ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክን ተግሣጽ አትናቅ። እርሱ ቢያቈስልም ይጠግናልና፥ ቢሰብርም፥ እጆቹ ይፈውሳሉና።