የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 5:17-18

መጽሐፈ ኢዮብ 5:17-18 አማ05

“እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው የተባረከ ነው! ስለዚህ የልዑል እግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ። እግዚአብሔር ቢያቈስልህም መልሶ ይጠግንሃል፤ በአንድ እጁ ቢጐዳህ በሌላ እጁ ይፈውስሃል።